Telegram Web
የጂሲ ካፕ ውድድር ወደ አጓጊው ደረጃ ደርሷል።

አራት ቡድኖች ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

1, አካውንቲንግ
2, ሶሾሎጂ+ጆርናሊዝም
3, ናርም
4, ስፖርት

እነዚህ አራት ቡድኖች ደግሞ ወደ ፍፃሜው ለማለፍ የሚፋለሙ ይሆናል።

አካውንቲንግ ከ ናርም
ስፖርት ከ ሶሾሎጂ + ጆርናሊዝም

ሁለቱ ጨዋታዎች ሀሙስ ጠዋት 2:30 እና 4:30 ላይ የሚደረጉ ይሆናል።
በመጨረሻም አጓጊው የፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ የሚደረግ ይሆናል።

እስካሁን ድረስ በሁሉም ትምህርት ክፍሎች በኩል እያሳያችሁ ላለው ጥሩ የሆነ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።


https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent

የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ጽ/ቤት
የጨዋታ ሰዓት ለውጥ

የጂሲ ካፕ ጨዋታዎች ወደግማሽ ፍፃሜውና አጓጊው ምዕራፍ መድረሱ ይታወቃል።

አራት ቡድኖች ወደ ግማሽ ፍፃሜው ደርሰው ለፍፃሜ ለመድረስ እንደሚፋለሙ እና ሁለቱ ጨዋታዎች ነገ ሀሙስ ጠዋት 2:30 ሰዓት እና 4:30 ሰዓት እንደሚደረጉ የተገለፀ ቢሆንም በአንዳንድ ምክንያቶች የሰዓት ለውጥ መደረጉን እንገልፃለን።

ጨዋታዎቹም
ሀሙስ ረፋድ 4:00 ሰዓት ላይ
SPORT ከ SOCIOLOGY+JORNALISM
ሀሙስ ቀን 8:00 ላይ
NARM ከ ACCOUNTING
የሚደረጉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለሁሉም ቡድን መልካም እድል!!!

የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
የጂሲ ካፕ ተጠባቂ ቡድኖችን እየጣለ ከመጨረሻውና አጓጊው የፍፃሜ ጨዋታ ደርሷል።
የፍፃሜ ጨዋታ

ናርም ከ ሶሾሎጂ + ጆርናሊዝም

የደረጃ ጨዋታ

ስፖርት ከ አካውንቲንግ

የሚፋለሙ ይሆናል።
ሁለቱ ጨዋታዎችም ቅዳሜ የሚደረጉ ይሆናል።


የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ተጣባቂው የጂሲ ጨዋታ ተመልካቾችን እያዝናና ለተጨዋቾችና ደጋፊዎችም ከግቢ ከወጡም በኋላ የሚያስታውሱትን ጥሩ ትውስታን አየፈጠረ ከመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በነገው እለትም የፍፃሜው ጨዋታ በናርም እና ሶሾሎጂ+ጆርናሊዝም በማድረግ የሚጠናቀቅ ይሆናል።

ከጠባቂው የፍፃሜው ጨዋታ በፊት ግን በግማሽ ፍፃሜው ላይ የተሸነፉት ሁለት ቡድኖች ስፖርት እና አካውንቲንግ ለደረጃ የሚጫወቱ ይሆናል።

ጠዋት 2:30 የደረጃ ጨዋታ
   ስፖርት ከ አካውንቲንግ

ረፋድ 4:30 ተጣባቂው የፍፃሜ ጨዋታ
    ሶሾሎጂ+ጆርናሊዝም ከ ናርም

መላው የግቢያችን ተማሪዎችም ጨዋታውን እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል።

             የጂሲ ኮሚቴ ስራ አሰፈፃሚ

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
በአካውንቲንግ እና በስፖርት መካከል ሊደረግ የነበረው የደረጃ ጨዋታ የአካውንቲንግ ተጨዋቾች ባለመገኘታቸው ምክንያት ለስፖርት ሳይንስ ፎርፌ ተሰጥቷል።
በዚህም ምክንያት ስፖርት ሳይንስ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።

በቀጣይም 4:30 ላይ ተጠባቂው የፍፃሜ ጨዋታ በናርም እና ሶሾሎጂ+ጆርናሊዝም መካከል የሚደረግ ይሆናል።

ተጨዋቾች በሰዓቱ ካልተገኛቹ ፎርፌ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ስላም ውድ ተማሪዎቻችን የመመረቂያ ቀን ከ 22 /06/17ዓ/ም ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እያሳወቅን እስከ ነገ የመመረቂያ ቀኑ ስለሚወሰን እንደተወሰነ ወዲያዉ የምናሳውቅ ይሆናል።

የተማሪወች ህብረት ጽ/ቤት


https://www.tgoop.com/DBUstudent
ስላም ውድ ተማሪዎቻችን በስተመጨረሻ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመመረቂያ ቀን ይፋ ሆኗል! የመመረቂያ ቀኑ ይካቲት 30/06/2017 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ እራሳችሁን አዘጋጁ ።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

https://www.tgoop.com/DBUstudent
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ዓድዋ129

ዛሬ የካቲት 23 መላ የኢትዮጵያ ህዝብና ጀግኖች አርበኞች በአንድነት የኢጣሊያንን ቅኝ ገዢ ጦር ዓድዋ ላይ ድል ያደረጉበት በዓል እየተከበረ ይገኛል።

ንጉሰ ነገስት አፄ ሚኒልክ የመሯቸዉ ኢትዮጵያዉን ጀግኖች ኢትዮጵያን የወረረ ጠላታቸዉን ዓድዋ ላይ መትተዉ አሳፍረዉ፣ አዋርደው ፣ አንገት አስደፍተው የመለሱት ልክ በዛሬው ዕለት ከ129 ዓመታት በፊት ነበር።

#ዓድዋ
#የመላአፍሪካውያንድል
#Ethiopia

@tikvahethiopia
#አሁን በመመረቂያ አዳራሽ

የዩንቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስማረ መለሰ(ዶ/ር) ንግግር እያደረጉ ነው።
እንኳን ደስ አለን አላችሁ 👏👏👏
በዛሬው ዕለት ለምትመረቁ ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለምትናፍቁአት ቀን በሰላም አደረሳችሁ።

የተማ/ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ተማሪ አስማማው ሽፈራ
ከ ማርኬቲንግ ትምህርት ክፍል ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችሎአል።
እንኳን ደስ አለህ አስሜ

https://www.tgoop.com/DBUstudent
እንኳን ደስ አለን 👍👏🔥
እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ በዛሬው ዕለት የተመረቃቹ የተማሪዎች ህብረት አመራሮች ከብዙ ውጣ ውረድ ቡኋላ በጉጉት ስንጠብቀው ለነበረው ቀን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
2025/10/15 23:02:58
Back to Top
HTML Embed Code: