Telegram Web
ካለም ሆድሰን ኦዶይ በጋና ቆይታ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
ማርከስ ቤቲሌኒ ለመጀመሪያ ግዜ ከቼልሲ ጋር ልምምድ ሰርቷል 👏
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
ቼልሲ ለመጨረሻ 3 ግዜ ከሜዳ ውጪ ቢጫ ማልያ ሲለብስ አንድ ትልቅ ዋንጫ አንስቷል 😍🏆

◉ 2008/09 - ኤፍ ኤ ካፕ
◉ 2014/15 - ፕሪሚየር ሊግ
◉ 2018/19 - ኢሮፓ ሊግ
◉ 2021/22 - Click Me Load More.. 😉
It’s a chelsea thing! 💙😁
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢጫ በጥቁር መስመር 🟡

#ItsAChelseaThing
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዊዝ ካሊፋ #BlackAndYellow! 👌

#ItsAChelseaThing
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ልደት አንቶኒዮ ኮንቴ… 🏆

Antonio 🎶
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
ዚያች ፣ ቬርነር ፣ ሀቨርትዝ ፣ ፑሊሲች

የሚቀጥለው ውድድር አመት እስከሚጀመር ኩያለሁ። ሁሉንም በሙሉ ብቃታቸው ሊጉን ተላምደው ያለ ጉዳት ምን አይነት ብቃት ሊያሳዩን እንደሚችሉ ታየኝ 😍

━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
የተጨዋቾቻችን የሰውነት ለውጥ የሚያስገርም ነው
"must be taking the same stuff made in Bayern’s secret lab" የሚያስብል ነው 😂
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
🎉በአንድ ወቅት ያለሱ አሰልጣኝም ያለ አይመስለንም ነበር አንቶኒዮ ኮንቴ ጎል ገብቶ ካሜራው ወደ እሱ እስኪዞር እንቸኩል ነበር ዛሬ 52ኛ የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል 🇮🇹
በቼልሲ ቤት 🔵
👤 106 ጨዋታዎች
69 አሸነፈ
17 አቻ
20 ተሸነፈ
🏆 ፕሪሚየር ሊግ
🏆 ኤፍ ኤ ዋንጫ ማሳካት ችሏል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤድዋርድ ሜንዲ🔥👊
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
🚨 ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ ወደዚህ ቻናል ተመልሰናል

ታግሳችሁ እስካሁን አብራችሁን ላላችሁ አባላቶቻችንን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።

በሚቀጥሉት ቀናት ወደ መረጃ ማቅረባችን እንመለሳለን።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
@Chelsea_events
@cfcevents
2025/05/31 18:28:26
Back to Top
HTML Embed Code: